top of page

HIGHER LIFE BIBLE TRAINING
የሃየር ላይፍ የመጽሃፍ ቅዱስ ስልጠና የተዘጋጀው ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ቅዱሳን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ለምትኖሩ ሁሉ በኢትዮጵያ ባለው የክርስቶስ ተልእኮ ቤተክርስቲያን ትምህርቱ ስለሚሰጥ በዚያ መካፈል ይችላሉ፡፡
ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ቅዱሳን የሃየር ላይፍ የመጽሃፍ ቅዱስ ስልጠና የሚሰጠው ኦንላይን በዙም በየሳምንቱ ማክሰኞ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት ጀምሮ እስከ አስራአንድ ሰአት ነው፡፡(ባላችሁበት የመኖሪያ ቦታ ሰአቱን ቀድመው ይወቁ፡፡ )
የትምህርት መጀመርያ ቀን፡ ማክሰኞ October 03, 2023
ይህን ቅጽ ከሞላችሁ በኋላ ቀጣይ መረጃዎች እንደያአስፈላጊነቱ ይላክልዎታል፡፡
bottom of page