top of page
015V7A0544 (13)_edited.jpg
5V7A0051.jpg

HIGHER LIFE
BIBLE TRAINING

ማሳሰቢያ

  • የሃየር ላይፍ የመጽሃፍ ቅዱስ ስልጠና የተዘጋጀው ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ቅዱሳን ነው።

  • በኢትዮጵያ ለምትኖሩ ሁሉ በኢትዮጵያ ባለው የክርስቶስ ተልእኮ ቤተክርስቲያን ትምህርቱ ስለሚሰጥ በዚያ መካፈል ይችላሉ።

  • ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ቅዱሳን የሃየር ላይፍ የመጽሃፍ ቅዱስ ስልጠና የሚሰጠው ኦንላይን በዙም በየሳምንቱ ማክሰኞ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት ጀምሮ እስከ አስራአንድ ሰአት ነው።(ባላችሁበት የመኖሪያ ቦታ ሰአቱን ቀድመው ይወቁ።)

  • ይህን ቅጽ ከሞላችሁ በኋላ ቀጣይ መረጃዎች እንደያአስፈላጊነቱ ይላክልዎታል።

015V7A0544 (97).jpg
የሃየር ላይፍ ትምህርት ቅድመ ዝግጅት ቅጽ

የሃየር ላይፍ ትምህርት ለመማር ስወስን ሁሉንም የትምህርት ክፍለጊዜ በሰአቱ ለመገኘት፣ በትምህርት ሰአት የዙም ቪድዮ ከፍቼ ለመከታተል፣ ብቻዬን ሌላ ድምጽ የማይረብሽበት ቦታ ሆኜ ትምህርቱን ለመከታተል፣ የትምህርት ሪከርድዲንግ ሲላክ ለሌላ ሰው ላለመላክ፣ ትምህርቱን ሪኮርድ ላለማድረግ፣ እና የትምህርቱን ክፍያ በወቅቱ ለመክፈል መስማማቴን የሚቀጥለውን በመጫን አስታወቃለው፡፡

bottom of page